Book Information
ኦርቶዶክሳዊ ሥነ ሰብእ
Description
ኦርቶዶክሳዊ ሥነ ሰብእ የሰውን ተፈጥሮ፣ ክብር እና መጻኢ ሁኔታ የሚዳስስ መጽሐፍ ሲሆን ይዘቱም የተለያዩ ፍልስፍናዊና ሥነ መለኮታዊ ጥያቄዎችን በማንሳት መልሶቹን ከኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ነገረ መለኮታዊ አስተምህሮ አንጻር የሚያትት ነው።